1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተቃዋሚ ፓርቲዎች የምርጫ ቅስቀሳና እንቅፋቱ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 30 2007

በአማራ ክልል በተለያዩ ዞኖች የሚንቀሳቀሱ የሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ እጩዎችና የአመራር አካላት ድብደባ እስርና ወከባ እየደረሰባቸዉ መሆኑን ገለፁ።

https://p.dw.com/p/1FN0i
Büro des National Electoral Board of Ethiopia NEBE
ምስል DW

የክልሉ የምርጫ ቦርድ በበኩሉ የምርጫዉን ሰላማዊነት ለማረጋገጥ ጉዳዩን በቅርበት እከታተለዋለሁ ይላል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አለዉ፤

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ