1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

   የተቃዋሚ ፖለቲከኞች አስተያየት ስለሰሞኑ ግድያ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 18 2011

የኢትዮጵያ መንግሥት «የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ» ባለዉ ሴራ የፖለቲካ ባለሥልጣናትና የጦር ጄኔራሎች መገደላቸዉን የተለያዩ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ፖለቲከኞች አወገዙ።

https://p.dw.com/p/3L4cF
20.06.2013 DW Online Karten Basis Aethiopien spanisch

የተቃዋሚ ፖለቲከኞች አስተያየት

ከተቃዋሚ ፖለቲከኞቹ  ገሚሶቹ መንግስት ጉዳዩን በጥንቃቄ እንዲይዘዉ ሲመክሩ፣ የተቀሩት ሕዝቡን ለማረጋጋት እንደሚጥሩ አስታዉቀዋል። የሰሞኑ ቀዉስ አዲስ ተጀመረዉን የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ሒደትን እንደማይቀለብሰዉ የአብዛኞቹ ፖለቲከኞች እምነት ነዉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ