1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተባበሩት መንግሥታት የአመአቱ ግብ ዘገባ

ዓርብ፣ ሰኔ 18 2002

የድርጅቱ ዋና ፀሐፊ ፓን ጊ ሙን ትናንት ይፋ ባደረጉት ዘገባ መሠረት ግን አላማዉን በቀሪዉ ጊዜ ገቢር ለማድረግ መንግሥታት ብዙ መስራት ይጠበቅባቸዋል

https://p.dw.com/p/O3cu
ፓን ጊ ሙንምስል AP

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ድሕነት፥ ረሐብ፥ በሽታና ማይምነት ቢያንስ በግማሽ ለመቀነስ የነደፈዉን መርሐ-ግብር የአስር አመት ሒደት የሚቃኝ ዘገባ ትናንት ይፋ አድርጓል።ድርጅቱ የዛሬ አስር አመት ግድም የአመአቱ ግብ ሚሊንየም ጎል ብሎ የሰየመዉ እቅድ እንደ ጎርጎሳዉያኑ አቆጣጠር 2015 ድረስ ገቢር መሆን አለበት።የድርጅቱ ዋና ፀሐፊ ፓን ጊ ሙን ትናንት ይፋ ባደረጉት ዘገባ መሠረት ግን አላማዉን በቀሪዉ ጊዜ ገቢር ለማድረግ መንግሥታት ብዙ መስራት ይጠበቅባቸዋል።የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዘገባዉን አስመልክቶ ያጠናቀረዉ አለ።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ