1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የትራፊክ አደጋ በኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 27 2008

አደጋዎቹ ፣ በተሽከርካሪዎች ጉድለት በእግረኞች እንዲሁም በአሽከርካሪዎች ቸልተኝነት እና ብቃት ማነስ እንደሚከሰቱ የመስኩ ባለሞያዎች ያስረዳሉ ።

https://p.dw.com/p/1Jb8s
Äthiopien veralteter LKW
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

[No title]


የኢትዮጵያ የትራፊክ አደጋ የዓለም ዓቀፉ የጤና ድርጅት የሞት መንስኤ እና አሣሣቢ ብሎ ከመደባቸው አደጋዎች አንዱ ነው ። አደጋዎቹ ፣ በተሽከርካሪዎች ጉድለት በእግረኞች እንዲሁም በአሽከርካሪዎች ቸልተኝነት እና ብቃት ማነስ እንደሚከሰቱ የመስኩ ባለሞያዎች ያስረዳሉ ። በአሁኑ ጊዜ ከቀድሞው እየጨመረ ነው ስለተባለው የኢትዮጵያ የትራፊክ አደጋ እና መፍትሄው ፀሐይ ጫኔ የሚመለከታቸውን አካላት አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች ።
ፀሐይ ጫኔ
ነጋሽ መሐመድ