1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተገልጋዮች ቅሬታና የኢትዮ-ቴሌኮም ማብራሪያ

ሐሙስ፣ መስከረም 16 2006

ታላላቅ የንግድ ኩባናያዎችና የግል ደንበኞች በኢትዮጵያ የኢንተርኔትና የተንቀሳቃሽ ስልክ አገልግሎት ይማርራሉ

https://p.dw.com/p/19p9d
ምስል picture alliance/dpa

የኢትዮጵያ ቴሌ፣ በተለያዩ የሥነ-ቴክኒክ ደረጃዎች የሚሰጠው የኢንተርኔትና የተንቀሳቃሽ ስልክ አገልግሎት በተደጋጋሚናለረጅም ጊዜያት በመቆራረጡ ታላላቅ የንግድ ኩባናያዎችና የግል ደንበኞች ቅሬታቸውን መግለጸቻው አልቀረም ። ይህን በተመለከተም በዚህ ክፍለ ጊዜ ያቀረብነው ዘገባ ነበረ። ለስልክ አገልግሎት መቆራረጥ ምክንያቱ ምን ይሆን?መፍትኄውስ፤ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር፤ የኢትዮ ቴሌኮም የህዝብ ግንኑነት ኃላፊ፣ አቶ አብዱልራሒም አህመድን አነጋጋግሯል፤

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ