1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተጠናቀቀዉ የቦሊቪያ ፕሬዝደንትና የርሃብ አድማ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 7 2001

የፖለቲካ እስረኞች ትኩረት ሲሹ ይህን ያደርጋሉ፤ ተቃዋሚ ቡድኖችም እንዲሁ መዉጫ መንገድ ሲፈልጉ ዘዴዉን ይጠቀማሉ።

https://p.dw.com/p/HXjN
ሞራሌስ በ2006ቱ ምርጫ
ሞራሌስ በ2006ቱ ምርጫምስል AP

አንድ አገርን የሚመራ ፕሬዝደንት ግን የስልጣን ዘመኑን ለማራዘም የረሃብ አድማ ያዉም በቤተ መንግስቱ ደጃፍ ፍራሽ ዘርግቶ ሲያደርገዉ ይህ የመጀመሪያ ነዉ። የቦሊቪያ ፕሬዝደንት የልባቸዉ ሲደርስ ከአምስት ቀናት በኋላ ያቆሙትን የርሃብ አድማ ይመለከታል የይልማ ኃይለሚካኤል ዘገባ ከበርሊን።