1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተፈናቃዮች ቁጥር መጨመር

ሐሙስ፣ መጋቢት 15 2003

ባለፈው የጎርጎሮሳውያን ዓመት ከየመኖሪያው የተፈናቀለው ሰው ቁጥር ከሀያ ሰባት ሚልዮን መብለጡን ጉዳዩን የሚከታተሉ ድርጅቶች አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/RCIn
ምስል AP

የኖርዌይ የስደተኞች ጉዳይ መስሪያ ቤት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በጋራ እንዳስታወቁት፡ ባለፉት አስር ዓመታት ውስጥ ያለፈው ዓመት ያህል ህዝብ ተፈናቅሎ አያውቅም። ጦርነት፡ ረሀብ እና ሌሎች የተፈጥሮ አደጋዎች ካፈናቀሉት ህዝብ አብዛኛው የሱዳን፡ የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ እና የሶማልያ ዜጋ ነው።

አለማየሁ ኢያሱ

አርያም ተክሌ