1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተፈናቃዮች ችግር

ረቡዕ፣ ግንቦት 15 2010

ከአማራ መስተዳድር ተፈናቅለዉ ትግራይ መስተዳድር ሁመራ ሠፍረዉ የነበሩ ነዋሪዎች ወደ ሱዳን ሊሰደዱ ሲሞክሩ ተያዙ።ተፈናቃዮቹ በስልክ እንዳስታወቁት ወደ ሱዳን ለመሰደድ የወሰኑት የሰፈሩበትም ሆነ የተፈናቀሉበት  አካባቢ ባለሥልጣናት እርዳታ እና ድጋፍ ሥለነፈጓቸዉ ነዉ

https://p.dw.com/p/2yCTA
Karte Äthiopien Amhara, Tigray, Oromia Englisch

(Beri.AA) Displaced people in Humera - MP3-Stereo

ከአማራ መስተዳድር ተፈናቅለዉ ትግራይ መስተዳድር ሁመራ ሠፍረዉ የነበሩ ነዋሪዎች ወደ ሱዳን ሊሰደዱ ሲሞክሩ ተያዙ።ተፈናቃዮቹ በስልክ እንዳስታወቁት ወደ ሱዳን ለመሰደድ የወሰኑት የሰፈሩበትም ሆነ የተፈናቀሉበት  አካባቢ ባለሥልጣናት እርዳታ እና ድጋፍ ሥለነፈጓቸዉ ነዉ።ወደ ሱዳን ሊሻገሩ ሲሞክሩ የተያዙት ተፈናቃዮች ከ240 ይበልጣሉ።የተፈናቀሉበት ምክንያት ግን በዉል አልተገለጠም።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ