የተፈጥሮ አደጋዎች4 ነሐሴ 2002ማክሰኞ፣ ነሐሴ 4 2002የሰሞኑ የሰፈጥሮ አደጋዎች በተለያዩ የዓለማችን ክፍል ጉዳት እያደረሱ ነዉ።https://p.dw.com/p/Ohecየጎርፍ ማጥለቅለቅ፣ምስል APማስታወቂያእስያ ዉስጥ ፓኪስታንና ቻይና፤ በአዉሮጳ ሩሲያ፤ እንዲሁም ምስራቅ ጀርመን፤ አጎራባቾች ፖላንድና ቼክሪፑብሊክ በጎርፍ፤ በመሬት መናድና በሰደድ እሳት ተቸግረዋል። ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ