የተፈጥሮ ፀጋን መለየት17 የካቲት 2001ማክሰኞ፣ የካቲት 17 2001በባሌ ዲንሾ ወረዳ አካባቢንና የተፈጥሮ ሃብትን ለመጠበቅ እየተደረገ ስላለ እንቅስቃሴ እንመለከታለን።https://p.dw.com/p/H0Xpተራራማዉ መልክዓ ምድርምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያአገር ያላትን የተፈጥሮ ሃብት ለመለየት የተለያዩ ዘዴዎችን ባለሙያዎች ይጠቀማሉ። እንደሚታወቀዉ ባሌ ኢትዮጵያ ካሏት አብዛኛዎቹን ብርቅዬ እንስሳት የያዘዉን የባሌ ተራራዎች ብሄራዊ ፓርክ ይዛለች። ቀደም ሲል የነበረዉ የአካባቢ ገፅታ ዛሬም ከምን ደረጃ ላይ ደርሷል?