1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አንድ መቶ የጦር ጄኔራሎችን ጨምሮ 60ሺሕ ተጠርጣሪዎች ታስረዋል ወይም ከሥራ ታግደዋል

ሐሙስ፣ ሐምሌ 14 2008

የፕሬዝደንት ሬሴፕ ጠይብ እርዶኻን መንግሥት ከትናንት ጀምሮ ለሰወስት ወር የሚፀና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ደንግጓልም

https://p.dw.com/p/1JTqy
ምስል Reuters/B. Ratner

[No title]

የቱርክን መንግሥት በሐይል ከሥልጣን ለማስወገድ የተቃጣዉ መፈንቅለ-መንግሥት ከከሸፈ ወዲሕ የአንካራ መንግሥት በመንፈቅለ መንግሥቱ ሴራ ተሳትፈዋል ተብለዉ በሚጠረጠሩ ሰዎች ላይ የሚወሰደዉ እርምጃ እንደቀጠለ ነዉ።እስከ ዛሬ ድረስ አንድ መቶ የጦር ጄኔራሎችን ጨምሮ 60ሺሕ ተጠርጣሪዎች ታስረዋል ወይም ከሥራ ታግደዋል።የፕሬዝደንት ሬሴፕ ጠይብ እርዶኻን መንግሥት ከትናንት ጀምሮ ለሰወስት ወር የሚፀና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ደንግጓልም።ምዕራባዉያን መንግሥታትና የመብት ተሟጋች ድርጅቶች የቱርክ መንግሥትን እርምጃ አስጊ እያሉት ነዉ።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ