1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቱርክ ፕሪዝደንት የጀርመን ጉብኝት

ማክሰኞ፣ መስከረም 9 2004

ለሶስት ቀናት ጀርመንን ለመጎብኘት በርሊን የሚገኘቱት የቱርኩ ፕሪዝደንት አብደላ ጉል፣ አገራቸዉ የአዉሮጳዉ ህብረት ሙሉ አባል በመሆን ያለምንም አድሎ መደራደር እንድትችል ሲሉ ጠይቀዋል።

https://p.dw.com/p/RmqG
ምስል dapd

በሌላ በኩል የጀርመንን የመጤ ዜጎች ፖለቲካ ያልተስተካከለ ነዉ ሲሉ የተቹት ፕሪዝደንት ጉል ወደ ጀርመን የሚመጡ ዜጎቻቸዉ የጀርመንኛ ቋንቋን ጠንቅቀዉ እንዲያዉቁ አሳዉቀዋል። የቱርክም ሆነ የእስራኤል ወዳጅ የሆነችዉ ጀርመን በቱርክ እና በእስራኤል መካከል የተቀሰቀሰዉን ዉዝግብ ለመፍታት ሽምግልና መቆም ትችል ይሆን? በዜና ላይ እንደተከታተላችሁት የቱርኩ ፕሪዝደንት ዛሪ ከመራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጋር ተገናኝተዉ ነበር። እዚህ ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት የበሊኑን ወኪላችንን ይልማ ሃይለ ሚካኤልን የሁለቱ መንግስታትን አብይ ዉይይት በማስመልከት ጠይቄዋለሁ ይልማ በልስ በመስጠት ይጀምራል

ይልማ ሃይለ ሚካኤል
አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ