1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቴሌ ሰራተኞች ስጋት

ሐሙስ፣ የካቲት 10 2003

የኢትዮጵያ ቴሌኮምኒኬሽን ሥራ አመራር ለፈረንሳይ ቴሌኮም ከተሰጠና ኢትዮ ቴሌኮም ተብሎ ከተሰየመ በኋላ የተጀመረው የሰራተኛ ምደባ ና ድልደላ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኝ የድርጅቱ ሰራተኞች ይናገራሉ ።

https://p.dw.com/p/R1wZ
ምስል picture alliance/dpa
አዲሱ የፈረንሳይ ቴሌኮም ስራ አመራር 130 ዓመታት የዘለቀውን የድርጅቱን ስም ከመቀየር ጀምሮ የሚያካሂደው መዋቅራዊ ለውጥ የሠራተኛውን የስራ ዋስትና ከፍተኛ ስጋት ላይ እንደጣለው ነው ። ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል ። ታደሰ እንግዳው ፣ ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ