1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የትመጣዉ ያልተረጋገጠዉ ተህዋሲ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 30 2003

በጀርመን እስከአሁን በይፋ የ22 ሰዎችን ህይወት እንደቀጠፈ እየተነገረ ነዉ፤ ጥሬ አትክልት በመመገብ እንደሚከሰት የተነገረለት በጀርመንኛዉ ኤሄክ፤ የተሰኘዉ ተህዋሲ።

https://p.dw.com/p/RSId
ምስል dapd

ተህዋሲዉ ከሁለት ሺ በላይ ሰዎችን በአዉሮጳ ለህመም መዳረጉ ቢነገርም መነሻ ምንጩ የት እንደሆነ አለመገኘቱ የጉዳዩን አሳሳቢነት ከፍ አድርጎታል። 27 አባላት ያሉት የአዉሮጳዉ ኅብረት ሉቅሰምበርግ ላይ ዛሬ አስቸኳይና ልዩ ጉባኤ እንያካሄደ ነዉ። የአዉሮጳ ኅብረት ባለስልጣናት ተህዋሲዉ በሰዎች ህይወትና ጤና ላይ ያደረሰዉን ጉዳት ለመግታት ብቻ ሳይሆን በአትክልት አምራቾች ተግባር ላይ የጋረጠዉን እንቅፋትም አስመልክተዉ መነጋገር ይዘዋል።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ