1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

   የትራምፕ የአፍሪቃ መርሕ

ማክሰኞ፣ የካቲት 7 2009

ትራምፕ ከሳቸዉ በፊት የነበሩ የሐገራቸዉ መሪዎች ሥለ አፍሪቃ ባጠቃላይ፤ ሥለ ኢትዮጵያ በተለይ የሚከተሉትን መርሕ ሳይቀለብሱት አይቀርም

https://p.dw.com/p/2XX4s
Kolonialismus Afrika Karte Aufteilung Kolonialmächte
ምስል picture alliance/akg Images

(Beri.WDC) Trumps Afrika politik - MP3-Stereo

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ትናንት የደቡብ አፍሪቃ እና የናጄሪያ ፕሬዝደንቶችን በሥልክ አነጋግረዋል። ትራምፕ የፕሬዝደትነቱን ሥልጣን ከያዙ ወዲሕ የአፍሪቃ መሪዎችን ሲያነጋግሩ የትናንቱ የመጀመሪያቸዉ ነዉ። ንግግሩ ያተኮረበት ጉዳይ ግን በዉል አልታወቀም። የፖለቲካ ተንታኞች እንደሚሉት ትራምፕ ከሳቸዉ በፊት የነበሩ የሐገራቸዉ መሪዎች ሥለ አፍሪቃ ባጠቃላይ፤ ሥለ ኢትዮጵያ በተለይ የሚከተሉትን መርሕ ሳይቀለብሱት አይቀርም። የዋሽግተን ዲ ሲ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ