1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የትግራይ ጥንታዊ ቅርሶች

ረቡዕ፣ ጥር 15 2011

የቢሮዉ ባለሥልጣናት እንደሚሉት አካባቢዉ ነዋሪዎች ወርቅ ለመፈለግ ሲሉ ከክርስቶስ ልደት በፊት 1500 ዓመት ዕድሜ አላቸዉ ተብለዉ ከሚገመቱ ጥንታዊ ግንቦች 80 በመቶዉን አዉድመዉታል።

https://p.dw.com/p/3C3rt
Demolished historical site at May Adrash, in Tigrai region, Ethiopia
ምስል DW/Y. Gebregziabher

(Beri.Shire) Historical buildings in Tigray - MP3-Stereo

 

ሠሜናዊ ትግራይ ሽሬ እንደ ስላሴ ዉስጥ በቁፈሮ የተገኙ ጥንታዊ ቅርሶች መዉደማቸዉን የትግራይ መስተዳድር የባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።የቢሮዉ ባለሥልጣናት እንደሚሉት አካባቢዉ ነዋሪዎች ወርቅ ለመፈለግ ሲሉ ከክርስቶስ ልደት በፊት 1500 ዓመት ዕድሜ አላቸዉ ተብለዉ ከሚገመቱ ጥንታዊ ግንቦች 80 በመቶዉን አዉድመዉታል።አንድ ባለሙያ እንዳሉት ቅርሶቹ ጥበቃ እንዲደረግላቸዉ ለዓካባቢዉ ባለሥልጣናት ቢነገርም እስካሁን የተደረገ ነገር የለም።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 

ነጋሽ መሐመድ

እሸቴ በቀለ