1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቶጎ ምክር ቤታዊ ምርጫና ውዝግቡ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 18 2005

የቶጎ ህዝብ የምክር ቤት እንደራሴዎቹን ለመምረጥ ዛሬ ድምፅ ሰጥቷል። ምርጫው ዛሬ የሚደረገው፣ በገዢው ፓርቲ እና በተቃዋሚዎች መካከል በተፈጠረው ውዝግብ ሰበብሁለት ጊዜ ከተራዘመ በኋላ ነው።

https://p.dw.com/p/19EPI
ምስል Getty Images/AFP/Pius Utomi Ekpei

ድምፅ አሰጣጡ ከተጀመረ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ የድምፅ አሰጣጡ ሂደት ተጭበርብሯል በማለት የዘገበ አንድ የግል ራዲዮ ጣቢያን ፤ የሀገሪቱ ባለሥልጣናት ዘግተውትል። ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ ገዢው ፓርቲ የምርጫውን ሂደት ለማዛባት እየጣረ ነው በማለት መውቀሳቸውን አላቋረጡም።

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ