1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቻይናና የአፍሪቃ ግንኙነት

ዓርብ፣ የካቲት 2 1999

የቻይና ፕሬዚደንት ሁ ዢንታው ካለለው አንድ ዓመት ውስጥ አሁን በአፍሪቃ ለሁለተኛ ጊዜ ባደረጉት ጉዞ በአሥራ ሁለት ቀን ውስጥ ስምንት አሮችን ኦብኝተዋል። ሁ ዢንታው በካሜሩን፡ በላይቤሪያ፡ በሱዳን፡ በዛምቢያ፡ በናሚቢያ፡ በሞዛምቢክ፡ በደቡብ አፍሪቃና በሴይሼል ባደረጉት ጉብኝት ሁሉየኤኮኖሚና የፖለቲካ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ነው የሞከሩት። ቻይና ሦስተኛዋ የአፍሪቃ የንግድ ተጓዳኝ ናት። ይህ ገሀድ አውሮጳን ሳያሳስብ አልቀረም።

https://p.dw.com/p/E0bM
ሁ ዢንታው በካሜሩን
ሁ ዢንታው በካሜሩንምስል AP