1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቻይና መዋለ-ንዋይ ፍሰት በአፍሪቃ

ዓርብ፣ መስከረም 6 2009

የቻይና መንግሥት በመጭዎቹ ሦስት ዓመታት ለአፍሪካ የልማት ትብብር የ 16 ቢሊዮን ዶላር ርዳታ እንደሚያደርግ ተገልጾአል። የቻይና መዋለ ንዋይ ፍሰት በኢትዮጵያ ምን ዓይነት መልክ ይኖረዉ ይሆን?

https://p.dw.com/p/1K3le
Mosambik Chinesische Baufirma in Afrika
ምስል DW/J. Beck

[No title]


ቻይና በደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር አኳያ ያላት አቋምስ ምን ይመስላል? በነዚህ ጉዳዮች ላይ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ኳን ዌይሊንግን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ