1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቻይና ባለሃብቶች በድሬዳዋ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 21 2004

ከ 30 በላይ የቻይና ኩባንያዎች በድሬዳዋ መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት ማሳየታቸው ተገለፀ ።

https://p.dw.com/p/RuI0
ምስል picture-alliance / dpa

የድሬዳዋ አስተዳደር በበኩሉ የቻይናውያኑ ኩባንያዎች ለሚያቋቁሟቸው ከ 100 በላይ ፋብሪካዎች 3 ሺህ ሄክታር መሬት የኢንዱስትሪ ዞን ብሎ ከልሏል ። አስተዳደሩ የቻይናውያኑ ድርጅቶች በድሬዳዋ በርካታ የሥራ እድል ይፈጥራሉ የሚል እምነት እንዳለው ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከድሬዳዋ ዘግቧል ።

ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ