1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቻይና እንቅስቃሴና ሌላዉ ዓለም

ረቡዕ፣ ጥቅምት 4 2002

ቻይና በተለያየ ደረጃ የምታደርገዉ እንቅስቃሴ የዓለምን ትኩረት እየሳበ ነዉ።

https://p.dw.com/p/K6C6
የቻይና ም/ጠ/ሚ በፍራንክፈርትምስል AP

ታዲያ ይቺ ሀገር በግብርናና ኢንዱስትሪዉ ረገድ ድንበር አልፋና ባህር ተሻግራ በየአገሩ ከምትሰራዉ ተግባር በተጨማሪ በመገናኛ ብዙሃንም ለመሰለፍ መዘጋቸቷ ይሰማል። በሰብዓዊ መብቶች ይዞታ የምትተቸዉ ቻይና እንደ ጀርመኑ ዶቼ ቬለ፤ እንደእንግሊዙ ቢቢሲ፤ እንደአሜሪካኑ VOA አለያም እንደአረቡ አልጃዚራ አንድ ዓለም ዓቀፍ ራዲዮ ለማቋቋም አልማለች። በተጓዳኝም ቋንቋና ባህሏን ለዓለም ማስተዋወቁን ተያይዛዋለች። ይህን አስመልክቶ ማቲያን ፎን ሃይን ለዘገበዉ፤

ይልማ ኃይለ ሚካኤል/ ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ