1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቻይና ጠ/ሚኒስትር ጉብኝት መጠናቀቅ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 29 2006

የቻይናዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኬ ኪያንግ በኢትዮጵያና በአፍሪቃ ኅብረት ያደረጉትን የሦስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት አጠናቀዋል።

https://p.dw.com/p/1BvEz
Li Keqiang Präsident China Besuch in Äthiopien
ምስል Reuters

ትናንት ማምሻዉን ወደሌሎች የአፍሪቃ ሃገራት ለተመሳሳይ ተግባር ከቦሌ አዉሮፕላን ማረፊያ ተሸንተዋል። በሦስት ቀናት ጉብኝታቸዉ አብረዋቸዉ ከተዘዋወሩት መካከል በዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የቻይናዉ ጠቅላይ ሚኒስትር የገንዘብ ድጋፍና ከወለድ ነፃ ብድር ከመስጠታቸዉ በተጨማሪ በቻይናና በኢትዮጵያ መካከል ከአስር በላይ ስምምነቶችን መፈራረማቸዉን ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ቃል አቀባዩን በማነጋገር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ