1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የነአቶ አንዷለም ፍርድ ቤት ዉሎ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 10 2005

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ዛሬ የህግ ክፍተት አለ ሲሉ ይግባኝ ያሉትን እስር ላይ የሚገኙ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ አመራር የሆኑት አቶ አንዷለም አራጌ፤ እና አቶ ናትኤል መኮንን ጨምሮ ሌሎች ፖለቲከኞች እንዲሁም፤

https://p.dw.com/p/175p1
ምስል AP

ጋዜጠኛ እስክንድ ነጋ ጉዳይ መመልከቱን ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ገልጾልናል። ፍርድ ቤቱ የአብዛኞቹን ታሳሪዎች ይግባኝ በጠበቃቸዉ አማካኝነት እንዲሁም የጋዜጠኛ እስክንድርን ይግባኝ ከራሱ፤ በተጨማሪም የአቃቤ ህግን መከራከሪያም በማድመጥ በዝርዝር ተመልክቶ ዉሳኔ ለመስጠት ለጥር 10 2005ዓ,ም አጥሯል። የፍርድ ቤቱን ዉሎ የተከታተለዉን ዮሐንስን በስልክ አነጋግሬዋለሁ፤

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ