1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የነዳጅ ፍሰትና ብክለት በአሜሪካ

ረቡዕ፣ ሰኔ 9 2002

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የሐገራቸው የነድጅ አጠቃቀምና ምንጭ መርሕ መቀየር አለበት አሉ ።

https://p.dw.com/p/NsTX
ምስል AP

ፕሬዝዳንት ኦባማ ከሜክሲኮ ባሕር የሚፈልቀው ነዳጅ በተፈጥሮ ሐብት ላይ ያደረሰውን ብክለት ለመከላከል መስተዳድራቸው ስለሚያደርገው ጥረት ለሕዝባቸው ባደረጉት ንግግር እንዳሉት ነዳጅ ዘይት በርካሽ የሚወጣና የሚገዛበት ዘመን አልፏል ፤ የብሪታኒያው የነዳጅ ዘይት ኩባንያ BP ካባሕር በታች ነዳጅ የሚያወጣበት ቧንቧ እና ጉድጓዶች በመፈንዳታቸው የሚፈሰው ነዳጅ አካባቢውን እየበከለ ነው ። ፕሬዝዳንት ኦባማ ብክለቱን ለመከላከል ረዥም ጊዜ ይጠይቃል ብለዋል ።

ልደት አበበ

ሂሩት መለሰ