1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የናይጀሪያን ህዝብ ያስደመመው ፣ ወጣት የአሸባሪነት ምልምል፣

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 20 2002

የአንደኛና የ2 ኛ ደረጃ ትምህርቱን የጨረሰበት ት/ቤት የታወቀ ነው። እስከቅርብ ጊዜ ይማርበት የነበረውም ኮሌጅ ምርጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቀ ነው።

https://p.dw.com/p/LGh6
ምስል AP

የ 23 ዓመቱ ወጣት በዚያ ላይ ከባለጸጋ ቤተሰብ የተወለደ ነው ። በክብካቤ ያደገ ልጅ ምን ነክቶት ፣ በአጥፍቶ መጥፋት ወንጀል ለመሠማራት ወሰነ? የሚለው ጥያቄ፣ የናይጀሪያን ህዝብ በማነጋገር ላይ ያለ ዐቢይ ጉዳይ ሆኗል። ቶማስ መኧሽ ያቀረበውን ዘገባ ፣ ይልማ ኃ/ሚካኤል እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

ተክሌ የኋላ፣