1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የናይጀሪያ ተወካዮች እና የባድንቭርትምበርግ ም/ቤታዊ ምርጫ

ሰኞ፣ መጋቢት 19 2003

ባደን ቩርተምበርግ ከ16ቱ የጀርመን ፌደራል መንግስት ግዛቶች መካከል ለፌዴራዊው መንግስት ትልቅ ትርጓሜ የያዘ ግዛት ነው።

https://p.dw.com/p/RDLh
ምስል dapd

ይህ ግዛት መራሂት መንግስት አንጌላ ሜርክል የሚመሩት የክርስቲያኖች ዲሞክራት ህብረት ጠንካራ ሰፈር ሆኖ ቆይቶዋል። ፓርቲው ካለፉት 60 ዓመታት በላይ ይዞት የነበረውን የአብላጫ ድምጽ ቀደም ሲል እንዳዳመጣችሁት ለመጀመሪያ ጊዜ በትናንቱ ምርጫ ማጣቱን አጥቶዋል። ብጀርመን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የተጋበዘው የናይጀሪያ የሲቪል ማህበረሰብ ተወካዮች ይህንኑ የብዙ ፖለቲከኞችን ትኩረት የሳበውን የበባደን ቩርተምበርግ ምክር ቤታዊ ምርጫ በግዛቱ በመገኘት ተከታትሎታል። የዶይቸ ቬሌ የሀውሳ ክፍል ባልደረባ ኡስማን ሼሁ የናይጀሪያ ተወካዮች በባደን ቩርተምበግ ትናንት እሁድ በተካሄደው ምርጫ ላይ ያደረጉትን የልምድ ልውውጥ በተመለከተ ያጠናቀረውን መሳይ መኮንን ያቀርበዋል።
መሳይ መኮንን

ተክሌ የኋላ