1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአለም መምሕራን ቀንና የኢትዮጵያ መምሕራን

ረቡዕ፣ መስከረም 27 2002

ሁሉን መምሕራን የሚያስተናብር ወጥ ማሕበር አለመኖሩና የሐገሪቱ የትምሕርት ጥራት ማሽቆልቆል አብዛኛዉን መምሕር የሚያነጋግር ርዕሥ ሆኗል።

https://p.dw.com/p/K1Di
መምሕሩና የትምሕርት ጥራትምስል Fistula e.V.

የኢትዮጵያ መምሕራን አስራ-አራተኛዉን አለም አቀፍ የመምሕራን ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበሩት ነዉ።ዕለቱ ሲታሰብ ዛሬ ሁሉን መምሕራን የሚያስተናብር ወጥ ማሕበር አለመኖሩና የሐገሪቱ የትምሕርት ጥራት ማሽቆልቆል አብዛኛዉን መምሕር የሚያነጋግር ርዕሥ ሆኗል።አሁን በመንቀሳቀስ ላይ ያለዉ የመምሕራን ማሕበር መሪዎች ለአዲስ አበባዉ ወኪላችን ለታደሰ እንግዳዉ እንደነገሩት ግን የመምሕሩን መብት ለማስከበርና የትምሕርት ጥራትን ለማሻሻል ማሕበራቸዉ ከመንግሥት ጋር እየተደራደራ ነዉ።ታደሰ እንግዳዉ
ነጋሽመሐመድ

ታደሰ እንግዳዉ

ተክሌ የኋላ