የአልማዝ የቪዲዮ ዘገባ 1፥ «ተስፋው»

ቪድዮውን ይመልከቱ። 02:44
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:44 ደቂቃ
አልማዝ ላቦሪያ ውስጥ የምትኖር የ16 ዓመት ልጃገረድ ናት። ይሄን የመጀመሪያ ቀረፃ ያዘጋጀችው ለትምህርት ሩቅ ቦታ ለሄደው ጓደኛዋ ለዳኒ ነው። ምን ይኾን የቀረፀችው?…