1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአልጀሪያው ምርጫና ያስከተለው ትችት፣

ሰኞ፣ ሚያዝያ 5 2001

ባለፈዉ ሳምንት በአልጀሪያ በተካሄደዉ ምርጫ ፕሬዝደንት አብዱልአዚዝ ቡተፍሊካ ለሶስተኛ ጊዜ ማሸነፋቸዉ ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/HVto
በአልጀሪያ፣ 95,24 % የመራጩን ድጋፍ በማግኘት ፣ ለ 3 ኛ ጊዜ እንደተመረጡ የተነገረላቸው፣ የ 72 ዓመቱ አዛውንት ፕሬዚዳንት አብደልአዚዝ ቡቴፍሊካ፣ምስል AP

የአርብ ዕለቱ የምርጫ ዉጤት እንዳሳየዉ ከሆነ ፕሬዝደንቱ የመራጩን ህዝብ 95,24ከመቶ ይሁንታ አግኝተዉ ነዉ ያሸነፉት። ሆኖም ቀደም ሲል ቡቶፍሊካ ህገ መንግስት ማስለወጣቸዉ የምርጫዉን ዉጤት ከጠዋቱ ለዉጦታል የምል ትችት አስከትሏል። ተቃዋሚዎች ሁኔታዉን በማስተዋል ራሳቸዉን ማግለላቸዉ ይታወቃል።

ገበያዉ ንጉሴ ከብራስልስ◄

ተክሌ የኋላ፣

ሸዋዬ ለገሠ፣