1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጥሪ

ሰኞ፣ ነሐሴ 10 2013

በአማራ ህዝብ ላይ የተሰነዘረውን የህወሓት ህዛባዊ ጦርነትን ለማሸነፍ ህዛባዊ ጦርነት ማወጁን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ። ይኽን ጥሪ የተላለፈው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዛሬ በሰጡት መግለጫ ነው።

https://p.dw.com/p/3z3Ph
Äthiopien l Agegnehu Teshager - neuer Präsident der Amhara Region
ምስል Alemnew Mekonnen/DW

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጥሪ

በአማራ ህዝብ ላይ የተሰነዘረውን የህወሓት ህዛባዊ ጦርነትን ለማሸነፍ ህዛባዊ ጦርነት ማወጁን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ። ይኽን ጥሪ የተላለፈው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዛሬ በሰጡት መግለጫ ነው። መግለጫውን በተመለከተ ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው አንድ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር በበኩላቸው ምንም እንኳን ይኽ  ዓይነቱ የጦር ስልት ኋላ ቀር ቢሆንም ጎርፍን በጎርፍ መመለስ ተገቢ ነው በሚል ሀሳቡን እንደሚጋሩ ገልጸዋል።

ዓለምነው መኮንን 

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ