1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካን የዕዳ ጣራ ና የህዝብ አስተያየት

ሐሙስ፣ ሐምሌ 28 2003

ለአንድ ወር ያህል የዩናይትድ ስቴትስን የህግ መምሪያና የህግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላትን ሲያከራክር የቆየውና በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ውሳኔ ያገኘው የአሜሪካን የእዳ ጣራን የወሰነው ህግ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ግምት ውስጥ ያስገባ አይደለም ሲሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጭዎች ገለጹ ።

https://p.dw.com/p/Re6Y
ምስል dapd

እንደ አስተያየት ሰጭዎቹ ባለፈው ማክሰኞ የፀደቀው የአሜሪካንን የእዳ ጣራ ከፍ የሚያደርገው ህገ ደንብ በውስጡ የያያዛቸው ህጎች በርካታ አሜሪካውያንን ለችግር ይዳርጋል ። ይኽው ህግ በተለይ የህዝብ አገልግሎት በሚሰጡ ተቋማት ላይ ከፍተኛ የበጀት ቅነሳ ያደርጋል ። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲ ሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል ።

አበበ ፈለቀ

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ