1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካን ፕሬዝደንታዊ እጩነት ማረጋገጫ

ረቡዕ፣ የካቲት 23 2008

በዩናይትድ ስቴትስ «ሱፐር ትዩስደይ» በመባል በሚታወቀዉ ማክሰኞየካቲት 22 ቀን 2008 ዓ.ም. በተካሄደዉ የዕጩነት ማረጋገጫ ምርጫ ከሪፑብኪላን ዶናልድ ትራምፕ፤ ከዴሞክራት ደግሞ ሂላሪ ክሊንተን ድል ቀንቷቸዋል።

https://p.dw.com/p/1I5cX
Infografik Gewinner Super Tuesday Hochrechnung 10:00 Englisch

[No title]

እጩዉን የመለያ ምርጫዉንካካሄዱት 11 ፌደራላዊ ግዛቶች ትራምፕ እና ክሊንተን የሰባቱን ግዛቶች የፓርቲዎቻቸዉን እንደራሴዎች ይሁንታ አግኝተዋል። የቴክሳሱ ሴናተር ሪፐብሊካኑ ቴድ ክሩዝ የራሳቸዉን ግዛት ቴክሳስን ጨምሮ በአላስካ እና ኦክላሃማ አሸንፈዋል። ሌላኛዉ የሪፐብሊካን እጩ ሴናተር ማርኮ ሩቢዮ የመጀመሪያ ድላቸዉን ሚኒሶታ ላይ አግኝተዋል። ከዋሽንግተን ዘጋቢያችን ናትናኤል ወልዴ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ናትናኤል ወልዴ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ