የአሜሪካዉ የአፍሪቃ ጉዳዮች ተመራማሪ ዘገባ
ዓርብ፣ ሰኔ 11 2002ማስታወቂያ
ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ከወታደራዊዉ መሪ መንግስቱ ሃይለማሪያም በላይ በስልጣን ላይ መቆየታቸዉን ገልጸዉ ያለፈዉ ምርጫ አገሪቷ ወደ አንድ ፓርቲ አገዛዝ እያመራች መሆኑን አመላካች ነዉ ብለዋል። የምክር ቤቱ እንደራሴዎች በየበኩላቸዉ አሜሪካ በኢትዮጽያ ላይ የምትከተለዉን ፖሊሲ ዳግም እንድትፈትሽ ጥያቄ አቅርበዋል። የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዝርዝር ዘገባ አለዉ
አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ