1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ጉባኤ ዉሳኔ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 22 2000

ትልቅ ቃል፥ ትልቅ ቀን፥ ትልቅ ሰዉ፥ ትልቅ ሐገር ትልቅ ታሪክ---

https://p.dw.com/p/F6Xd
ኦባማና ምክትላቸዉ ባይደንምስል AP

«በድግሱ መካፈል የፈለገ ሁሉ መካፈል እንዲችል፥ አሜሪካን መልሠን ከእጃችን ለማስገባት በምናደርገዉ ጥረት መሳተፍ የሚፈልግ በሙሉ በድግሱ እንዲታደም በማሰብ፥ ይሕን ጉባኤ ክፍት አድርገናል።ነገ ማታ አስደሳች ምሽት ይኖረናል ብዬ አስባለሁ።እዚያ እንደማገኛችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።ፈታሪ ይባርካችሁ።ፈጣሪ አሜሪካን ይባርክ።» ኦባማ