1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶችና ፣ ለሄይቲ እርዳታ የማሰባሰቡ ዘመቻ፣

ሰኞ፣ ጥር 10 2002

የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች፣ ጆርጅ ደብልዩ ቡሽና ቢል ክሊንተን፣ የሄይቲ የመሬት መንቀጥቀጥ ተጎጂዎችን ለመርዳት ግንባር ፈጠሩ።

https://p.dw.com/p/LYy8
ምስል AP

እነዚሁ የ 2ቱ ተቃራኒ የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላትና የቀድሞ ፕሬዚዳንቶች፣ ከፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለቀረበላቸው ጥሪ ምላሽ በመስጠት ነው ገንዘብ የማሰባሰቡን ተግባር የጀመሩት። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ--

አበበ ፈለቀ ፣ ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ