1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአምዓቱ የልማት ግብ ስለጤና

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 1 2006

በተመድ የታቀደዉ የአምዓቱ የልማት ግብ እቅዱ ከተያዘበት ጊዜ አንስቶም የጤና አገልግሎትን በማስፋፋትና ማዳረስ፣ የሚራቡ ወገኖችን ቁጥር በመቀነስ፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርትን በማስፋፋት፣ የሕፃናትና እናቶችን ሞት በመቀነስ፣ የድህነት መጠንን በግማሽ ዝቅ ለማድረግ የተሠሩ ሥራዎች እንደየሀገራቱና አካባቢዉ ያስገኙት ዉጤት መለያየቱ እየታየ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1CYLH