1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሣንቴዋ ከግብርና እስከ ጦር መሪነት ጉዞ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 8 2010

ከግብርና እስከ ጦር መሪነት፤ የ ያ ናና አሣንቴዋ አስደናቂ ሕይወት በአጭሩ ሲቀመጥ። በ20ኛው ክፍለ ዘመን መንደርደሪያ ላይ ዛሬ ጋና ብለን በምንጠራት ምድር የብሪታንያ ቅኝ ገዢዎችን ተፋልመዋል። የእኚህ አፍሪቃዊት ኅልፈተ-ዜና ከተሰማ አንድ ምእተ-ዓመት ሊደፍን ጥቂት ቢቀረውም ያ ናና ዛሬም ድረስ በጋና እና በአፍሪቃ ልዩ በኾነ መልኩ እጅግ ብርቱ እና ጠንካራ ሴት ተደርገው ይወደሳሉ።

https://p.dw.com/p/33A2X