1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአረቡ ዓለም በሊቢያ ላይ

እሑድ፣ መጋቢት 11 2003

ሊቢያ በምዕራባውያኑ የጦር ጄቶችና ሚሳይሎች ተደበደበች።ምዕራባውያኑ በሊቢያ ላይ ያሳለፉት ውሳኔ በአረብ ሊግም መደገፉ ታውቃል። በአንፃሩ ሕዝባዊው ተቃውሞ በአረቡ ዓለም አሁንም እንደቀጠለ ነው።

https://p.dw.com/p/RAwa
የአረብ ሊግም ርምጃውን ደግፏል
የአረብ ሊግም ርምጃውን ደግፏልምስል AP
ማንተጋፍቶት ስለሺ ስቱዲዮ ከመግባቱ ቀደም ሲል የሳዑዲ አረቢያው ወኪላችንን በስልክ አነጋግሮት ነበር። Mantegaftot Sileshi