1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአስናቀች ወርቁ ዜና እረፍት

ዓርብ፣ መስከረም 5 2004

የሁለገብዋ አርቲስት የአስናቀች ወርቁ የቀብር ስነስርዓት በርካታ የኪነጥበብ ባለሞያዎች እና አድናቂዎቿ በተገኙበት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ተፈፀመ ።

https://p.dw.com/p/RmFP
ምስል Paul Krenz

ወደ ግማሽ ምዕተ ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ የመድረክ እንቁ ሆና የዘለቀችው አስናቀች ወርቁ በክራር አገራረፏ እና በትወና ችሎታዋ በሙያ ባልደረቦችዋና እና በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ አድናቆት የሚቸራት የኪነጥበብ ባለሞያ ነበረች ። የህይወት ታሪኳን የፃፉትን አርቲስት ጌታቸው ደባልቄን ስለ አስናቀች ጠይቀናል ።

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ