1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሸባብ ዛቻና የሶማሊያ አሜሪካዉያን

ሐሙስ፣ የካቲት 19 2007

በያዝነዉ ሳምንት መጀመሪያ ሶማሊያ ዉስጥ የሚንቀሳቀሰዉ ከአልቃይዳ ጋ ትስስር እንዳለዉ የሚነገርለት ፅንፈኛ እስላማዊ ታጣቂ ቡድን አሸባብ በዩናይትድ ስቴትስ፣ ካናዳ፤ ብሪታኒያ እንዲሁም በሌሎች የምዕራብ ሃገራት በሚገኙ የገበያ ማዕከላት ላይ ጥቃት እንደሚያደርስ መዛቱ ተሰምቷል።

https://p.dw.com/p/1EiHk
USA Haushalts-Kollaps
ምስል picture alliance/AP Photo

ዛቻዉን ተከትሎም የአሜሪካዉ የሀገር ዉስጥ ደህንነት ከፍተኛ ጥበቃ በማድረግ ላይ ሲሆን በሌሎች ሃገራት የሚገኙ ዜጎቹም ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እያስጠነቀቀ መሆኑ ተሰምቷል። አሜሪካን የሚኖረዉ የሶማሊያ ማኅብረሰብ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ዶክተር ኢስማኤል ሆርኬ ሙስሊሙን ኅብረተሰብ ከፅንፈኞች ነጥሎ መመልከት እንደሚገባ ያስረዳሉ።

መክብብ ሸዋ(ከዋሽንግተን ዲሲ)

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ