የአሸጎዳ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ምረቃ18 ጥቅምት 2006ሰኞ፣ ጥቅምት 18 2006የኢትዮጲያ የንፋስ ማመንጫ አቅምን ወደ ስምንት ከመቶ ከፍ ያደርጋል የተባለውና 120 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪል ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው የአሸጎዳ የንፋስ ኃይል ማመንጫ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ተመረቀ።https://p.dw.com/p/1A7Fuምስል DW/Y.G. Egziabherማስታወቂያ ቅዳሜ ዕለት የተካሄደው የምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ የአፍሪቃ ህብረት የኃይል ዘርፍ ኮሚሽነር ፣ የፈረንሳይ፣ የጀርመን እና የስፔን አምባሳደሮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የምረቃ ስነ-ስርዓቱን በመቀሌ ከተማ የተከታተለው የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሔር ነው። ዘገባው ቀጥሎ ይቀርባል። ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሔር ልደት አበበ ነጋሽ መሐመድ