1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአቡነ ጴጥሮስ ሕያዉ ታሪክ

ሐሙስ፣ የካቲት 3 2008
https://p.dw.com/p/1HtVx

« የሰማዕቱና የአርበኛዉ አባት የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ሐዉልት በክብር የመመለስ ሁኔታ፤ ብዙዉን የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይ ደግሞ የአዲስ አበባ ነዋሪን በክብር ተግባራቸዉን እንዲያስታዉስ ነዉ ያደረገዉ። ከዚህ ባሻገር ደግሞ ምንም እንኳ ከልማት ጋር በተያያዘ ነዉ ሐዉልቱ የተነሳዉ ቢባልም፤ የአመላለሱ ሁኔታ የአርበኛዉን አባት ክብር በጠበቀ ሁኔታ ነበር። የአዲስ አበባ ሕዝብ በከፊል ግልብጥ ብሎ ያለ አስተባባሪ ወጥቶ ታላቅ የሆነ የአክብሮት መንፈስ ለአርበኛዉ አባት ሲሰጥ የነበረዉ።»