1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአባይ ወንዝ አጠቃቀምና የትልቁ ግድብ ግንባታ

ማክሰኞ፣ ጥር 4 2002

የአባይ ወንዝ ተፋሰስ አካባቢ ሐገራት በወንዙና በገባሪዎቹ ዉሐ አጠቃቀም ላይ ያላቸዉ አለመግባባት ባይወገድም ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እስካሁን አቻ የማይገኝለትን ግዙፍ የኤሌክትሪክ ሐይል ማመንጫ ግድብ ለመገንባት አቅዳለች።

https://p.dw.com/p/LSpv
ምስል picture-alliance / dpa

ኦሮሚያ መስተዳድር ቡሬ ከተማ አጠገብ ሊገነባ የታቀደዉ ግድብ ለራስዋ ለኢትዮጵያ፥ ለሱዳንና ለግብፅ የሚዉል የኤሌክትሪክ ሐይል ያመነጫል።ግድቡ እንዲሠራ ሐሳቡን ያቀረበዉ «ናይል ቤዚን ኢንሼቲቭ» የተሰኘዉ የአባይ ወንዝ ተፋሰስን የሚጋሩ ሐገራትን የሚያስተናብረዉ ተቋም ነዉ።ጌታቸዉ ተድላ ሥለ ግድቡ ሥራና አጠቃቀሙ ባላሙያዎችን አነጋግሮ የሚከተለዉ ዘገባ አጠናቅሯል።

ጌታቸው ተድላ/አርያም ተክሌ