1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአባይ ግድብና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 12 2003

የአባይ ወንዝ ላይ ለመስራት የታቀደዉን የኃይል ማመንጫ የግድብ ስራን በሚመለከት መዋጮ እየተሰበሰበ ነዉ።

https://p.dw.com/p/RJKC
ምስል CC/Mark Abel

ከአዲስ አበባ ከተማ ሰባት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር ይሰበሰባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የከተማዉ አስተዳደር ጽህፈት ቤት መግለፁን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ የላከዉ ዘገባ ያመለክታል። ከእቅዱ አንስቶ እስከ አሁን ድረስ ስላለዉ ሂደት የፖለቲካ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ምን ይላሉ? ጌታቸዉ ተድላ የመድረክና የአንድነት ፓርቲዎችን አመራር አካላት በማነጋገር ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ

ሸዋዬ ለገሠ

መስፍን መኮንን