1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአትሌቲክስ ፊደሪሽንና ሴት አትሌቶች

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 7 2005

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፊደሪሽን የልዑካን ቡድን ትናንት ባካሄደዉ አስቸኳይ ስብሰባ ሞስኮ በመካሄድ ላይ ባለው 14ኛዉ የዓለም አትሌቲክስ ሻንፒዮና ባለፈዉ ቅዳሜ በተካሄደዉ የሴቶች ማራቶን ዉድድር ላይ ኢትዮጵያን ወክለዉ፤

https://p.dw.com/p/19OnI
Olympiasiegerin Tiki Gelana aus Äthiopien 14. Leichtathletik-Weltmeisterschaften Moskau Olympiasiegerin Tiki Gelana war bereits früh ausgestiegen. Die Äthiopierin war nicht mehr in Form gekommen, nachdem sie beim London-Marathon im April von einem Rollstuhl-Athleten angefahren worden war und sich dabei verletzt hatte. Bild: DW/Haimanot Truneh, Moskau, 13.08.2013
አትሌት ቲኪ ገላናምስል DW/H. Truneh

ከተሰለፉት አምስት አትሌቶች መካከል ዉድድራቸዉን ሳይፈጽሙ በመካከል አቋርጠዉ የወጡ አትሌቶች፤ ምክንያቶቻቸዉን እንዲያስረዱ ጠየቀ። የለንድን ኦሎምፒክ የማራቶን ባለድሏ ቲኪ ገላናንና ሌላ አትሌትን ጨምሮ ሁኔታዉ እስኪጣራ በማንኛዉም ዓለማቀፍ እና አህጉራዊ ዉድድሮች ላይ እንዳይሳተፉ ማገዱን ፊደሬሽኑ አስታዉቋል
ሞስኮ የምትገኘዉ ወኪላችን ሐይማኖት ጥሩነህ ዝርዝር ዘገባዉን አድርሳናለች።

ሐይማኖት ጥሩነህ
አዜብ ታደሰ
ሒሩት መለሰ

Ethiopia's Tiki Gelana crosses the finish lline to win gold in the women's marathon at the 2012 Summer Olympics on, Sunday, Aug. 5, 2012 in London. (Foto:Martin Meissner/AP/dapd)
ምስል dapd