የአቶ ግርማ ሠይፉ በዋስ መፈታት1 ጳጉሜን 2008ማክሰኞ፣ ጳጉሜን 1 2008የቀድሞው ብቸኛው የምክር ቤት አባል አቶ ግርማ ሠይፉ በትናንትናው ዕለት ሳያስቡት ድንገት የመታሰር እጣ ከገጠማቸው በኋላ፣ በዋስ መለቀቃቸው ተሰማ።https://p.dw.com/p/1Jwdgምስል DW/G.T. Hailegiorgisማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio አቶ ግርማ ትናንት ሲታሰሩ በመኪናቸው ወንጀል ተፈፀሞዋል በሚል ሰበብ እንደነበር፣ ዛሬ ግን በሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር በመጠርጠራቸው መሆኑ እንደተነገራቸው ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ