1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአቶ ግርማ አስተያየት

ሐሙስ፣ የካቲት 1 2010

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌን ጨምሮ 746 ታራሚዎች እና ተጠርጣሪዎች እንዲለቀቁ ተወስኗል መባሉ እንዳስደሰታቸው ለዶቼቬለ የተናገሩት የቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ግርማ ሰይፉ የመደራጀት ሃሳብን በነጻ የመግለጽና የመሳሰሉትን መብቶች በማክበር መንግሥት የፖለቲካ ምህዳሩን እንዲያሰፋ ጠይቀዋል

https://p.dw.com/p/2sNJH
Girma Seifu von der UDJ-Partei in Äthiopien
ምስል DW/G.T. Hailegiorgis

ቃለ ምልልስ ከአቶ ግርማ ሰይፉ ጋር

ታራሚ እና ተጠርጣሪ እስረኞችን ለመፍታት መወሰኑን ያሳወቀው መንግሥት እርምጃው በጎ ፋይዳ እንዲኖረው የፖለቲካ ምህዳሩንም እንዲያሰፋ ተጠየቀ ። ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌን ጨምሮ 746 ታራሚዎች እና ተጠርጣሪዎች እንዲለቀቁ ተወስኗል መባሉ እንዳስደሰታቸው ለዶቼቬለ የተናገሩት የቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ግርማ ሰይፉ የመደራጀት የሃሳብን በነጻ የመግለጽና የመሳሰሉትን መብቶች በማክበር የፖለቲካ ምህዳሩን እንዲያሰፋ ጠይቀዋል። የኢትዮጵያ መንግሥት ታራሚዎችን እና ተጠርጣሪዎችን ለመፍታት ስለደረሰበት ውሳኔ ፋይዳ እና ከአሁን በኋላ ከመንግሥት ስለሚጠበቀው አቶ ግርማ የሰጡትን አስተያየት ያካተተውን ቃለ ምልልስ የድምጽ ማዕቀፉን በመጫን ያዳምጡ

ኂሩት መለሰ

ተስፋለም ወልደየስ

አዜብ ታደሰ