1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአንታርክቲካ በረዶ መቅለጥ በምድራችን ሊያስከትለው የሚችለው ጥፋት፣

ረቡዕ፣ ጥር 13 2001

«ሳይንስን ወደ ተገቢ ቦታው እንዲመለስ ፣ የሥነ-ቴክኒክ ተዓምርም፣ የጤና አጠባበቅ ጥራትን እንዲያሳድግና ወጪን ለመቀነስ እንዲያስችል እናደርጋለን። የፀሐይን ኃይል፣ የነፋስንም በማጥመድ በአፈሩም በመጠቀም አውቶሞቢሎቻችን እንዲሽከረከሩ ፋብሪካዎቻችንም እንዲሠሩ እናደርጋለን።

https://p.dw.com/p/Gdkc
በሀንበርግ፣ጀርመን መታተም የጀመረው፣ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚያተኩረው «ክሊማ» የተባለው መጽሔት፣ምስል picture-alliance/ dpa

ት/ቤቶቻችን ፣ ኮሌጆቻችንና ዩኒቨርስቲዎቻችን፣ አዲሱ ዘመን የሚጠይቀውን እንዲያሟሉ ፣ ይህን ሁሉ ማድረግ እንችላለን፦ይህን ሁሉ እናደርጋለን።»(ፕሬዚዳንት ባራክ ዖባማ)