1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ መግለጫ

ማክሰኞ፣ መስከረም 22 2005

የአንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት በብርሀንና ሰላም ማተሚያ ቤት እንዳትታተም የተከለከለችው ፍኖት ነፃነት ጋዜጣ ለሕትመት እስክትበቃ ድረስ ሰላማዊ ሰልፍን ጨምሮ ማንኛውንም ሰላማዊ ትግል እንደሚያካሂድ ገለጸ።

https://p.dw.com/p/16Ixq
Autor: Ludger Schadomsky Copyright: Ludger Schadomsky/DW Titel: Dr. Negasso Gidada Thema: Der ehemalige Staatspräsident und heutige Vize-Vorsitzender des Achtparteien-Oppositionsbündnisses „Medrek“ , Dr. Negasso Gidada, ist vor der Wahl ein gefragter Gesprächspartner Schlagwörter: Negasso Gidada, Medrek, Forum, Äthiopien 2010, Äthiopien Opposition, Ethiopia 2010, Wahl Äthiopien
ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳምስል DW

ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ማፈን ለሚያስከትለው አደጋ ኃላፊነቱን የሚወስደው ኢህአዴግ የሚመራው መንግሥት ነው በሚል አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ