1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአካል ጉዳተኛ ህጻናትና የጤና ሥርዓቱ በኢትዮጵያ 

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 21 2010

የጤና አገልግሎቱ ለኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ሕጻናት ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ተገለጠ። በተለይ በትምህርቱ ዘርፍ መድረኩ ሊመቻችላቸው እንደሚገባም ተሰምሮበታል። ከሕጻናት ማሳደጊያ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ  ለአካል ጒዳተኞች የጤና ሥርዓት በአዲስ መልክ እየተዘረጋ መሆኑም ተገልጧል።

https://p.dw.com/p/2mpJC
Integration von Behinderten in Afrika Kinder auf dem Land
ምስል DW/J. Jeffrey

የጤና ሥርዓትና አካል ጉዳተኞች ህጻናት በኢትዮጵያ

የጤና አገልግሎቱ ለኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ሕጻናት ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ተገለጠ። በተለይ በትምህርቱ ዘርፍ መድረኩ ሊመቻችላቸው እንደሚገባም ተሰምሮበታል። ከሕጻናት ማሳደጊያ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ  ለአካል ጒዳተኞች የጤና ሥርዓት በአዲስ መልክ እየተዘረጋ መሆኑም ተገልጧል። በኢትዮጵያዊ ዋና ሥራ አስኪያጅ የሚመራው የዓለም ጤና ድርጅት የጤና ሥርዓት ዝርዝር  መሰረት ኢትዮጵያ  ከ190 የዓለማችን  የተለያዩ ሃገራት 180ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። የጤና ጥበቃ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ  አህመድ ኢማኖን እና በብሔራዊ አካል ጒዳተኞች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጁ አቶ ማሞ ተሰማን በማነጋገር ቀጣዩን ዘገባ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አጠናቅሯል። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ